News

በክልሉ በመካከለኛና ረጅም ዘመን ዕቅድ ዝግጅት
Nov 19, 2026

በክልሉ በመካከለኛና ረጅም ዘመን ዕቅድ ዝግጅት ሂደት ከረቂቅ ዕቅድ ዝግጅት ጀምሮ የክልሉ ማህበረሰብና
የሚመለከታቸው አካላት ተሳትፎ የጎላ ነበር ፡፡ በዚህም የዕቅድ ዝግጅት ሂደቱ ከላይ ወደ ታች እና ከታች ወደ
ላይ /Top to down and Bottom-Up/ የዕቅድ ዝግጅት አሠራር ሂደትን ተከትሎ የተካሄደ ሲሆን በነዚህም
የዕቅዶቹ መሠረታዊ አቅጣጫዎችና የትኩረት መስክና የፖሊሲ ጉዳዮች ከተለዩ በኋላ ከታች እስከ ላይ ባለው
የክልሉ የአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የአርሶ/አርብቶ አደር ተወካዮች" የወጣቶችና የሴቶች ማህበራት
ተወካዮች" የበጎ አድራጎትና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮች "የኃይማኖት መሪዎች" የሃገር ሽማግሌዎችና
የማህበረሰብ ተወካዮች ተሳታፊ የሆኑበት መድረክ በማዘጋጀትና አስተያየት እንዲሰጥበት በማድረግና የተሰጡ
አስተያየቶችን በማካተት የተጠቃለለውን ሰነድ ለክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ እንዲቀርብ በማድረግና አስተያየት
እንዲሰጥበት በማድረግና በማስፀደቅ በክልሉ ተፈፃሚ ተደርገዋል ፡፡