Gallery AllGallery ItemNews የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ዕቅድ ያዘጋጃል፤ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፤ ይገመግማል፤ ሪፖርት በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፡፡ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን መንግሥት የካፒታል ፕሮጀክቶች የአዋጪነት ጥናት ያካሂዳል፤ ይገመግማል፤ ያስፀድቃል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን መንግሥት የካፒታል ፕሮጀክቶች የአዋጪነት ጥናት ያካሂዳል፤ ይገመግማል፤ ያስፀድቃል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉ የታችኛው የአስተዳደር እርከን ዓመታዊ የሀብት ማከፋፈያ ቀመር ያዘጋጃል፤ ለክልሉ ምክር ቤት እንዲፀድቅ ያቀርባል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን የካፒታል ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ክትትልና ግምገማ ያደፈርጋል፤ ወቅታዊ ሪፖርት በማዘጋጀት አግባብነት ላላቸው አካላት ያቀርባል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን ዓመታዊ የሀብት ግመታ ሰነድ ያዘጋጃል፤ ለክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በማቅረብ ያስፀድቃል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና መልክዓ ምድራዊ መረጃዎችን ይሰበስባል፤ ያደራጃል፤ ትንተና በማድረግ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ያደርጋል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ስርጭትንና የመልክዓ ምድራዊ ገጽታን የሚያሳይ አትላስና ካርታ ያዘጋጃል፤ የተቋሙ ሥልጣንና ተግባር የክልሉን የስታቲስቲክስና መረጃ ሥርዓት በማዘመን ለመንግስታዊ መስሪያ ቤቶች ድጋፍ ይሰጣል፤ ሥራውን ያስተባብራል፤ ይመራል፤